ቢዝነስ መጀመር፤ ማሳደግና ማበልፀግ || እስማኤል አብድራህማን ||የሂሳብ እና የቢዝነስ ባለሞያ ||ምዕራፍ 2 ክፍል 8|| አዲስጣዕም ፖድካስት #podcast
Update: 2023-11-19
Description
አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሂሳብ ባለሞያ፣ የቢዝነስ አማካሪ፣ የዘይላ ቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ባለድርሻ እና ሥራ አስኪያጅ እንዲሁም በዛውያ ቴሌቪዥን የቢዝነስ ፕሮግራም አዘጋጅ ከሆነው እስማኤል አብድራህማን ጋር ስለ ቢዝነስ መጀመር፤ ማሳደግ እና ማበልፀግ እናወጋለን።
አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ።
የዩቲዩብ ቻናል
https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A
Apple Podcasts 🎙️
https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0
Google Podcast 🎙️
https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw
SoundCloud 🎙️
https://on.soundcloud.com/4y8g1
በፌስቡክ
https://www.facebook.com/adplusamharic
Comments
In Channel